Skip to main content

AI Image: አፍቅሪያት ነበር እኮ ለዛውም ከማንም እና ከምንም በላይ ። በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ሁሉ ተው ይቅርብህ አትሆንህም እያሉኝ ከ እሷ ስር ስር ማለቴን እንዳቆም መከሩ

Back to Gallery
አፍቅሪያት ነበር እኮ ለዛውም ከማንም እና ከምንም በላይ ። በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ሁሉ ተው ይቅርብህ አትሆንህም እያሉኝ ከ እሷ
Image
z-image-turbo
1024 x 1024

Prompt

አፍቅሪያት ነበር እኮ ለዛውም ከማንም እና ከምንም በላይ ። በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ሁሉ ተው ይቅርብህ አትሆንህም እያሉኝ ከ እሷ ስር ስር ማለቴን እንዳቆም መከሩኝ አስመከሩኝ እንቢተኛው ልቤ ከ ጓደኞቼም ከ እሷም ከ እኔም እንዳልሆን መሀል ቤት አስቀረኝ ቀላዋጭ አደረገኝ ታድያ በደና ጊዜ ቤቱ ደጅ ማላየው እራሴንም እሷንም ፍለጋ ወደደጁ መመላለስ ስራዬ ሆነ ታዲያ የጠየቁትን የማይነፍግ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን የ ቤቱን ከቤቱ ከአገልጋዩ ከገረድ መሀል በአንዷን ምትሆነኝን ምሻትን ሰጠኝ ታድያ ሰው ሁሉ ተው ትቅርብህ እያለኝ የነበረችዋ እንስት ሚሆናትን አግኝታ እኔም ለምሆናት ተድሬ እዛው በቤቱ ያየዋት ልጅ እይኸው በየሰንበቱ ቅዳሴ ማልቀር ልጅ አደረገችኝ ከ እሷ ይልቅ ሚያስብልኝ ሚረዳኝ ሰዋች በተውኝ ሰዓት የማይተወኝ ለክብር ምንም ሽልማት ማንሸልመው በዙሪያችን በምንገዳችን የሚጠብቀን ከድንግል ማርያም ተወልዶ ዛሬን እንዱናይ ነገንም በእርሱ እንድናይ ሚፈቅድልን ሚረዳኝ አንድ አምላክ እንዳለኝ በ እሷ አወኩ ።እኔስ ምን አጥቼ ከቆንጆዋች ቆንጆ ከቤቱ ሰጠኝ create a short movie video less than 2 minute don't miss any part

Created July 19, 2026

Create Your Own Version

Use this prompt as inspiration or remix it into something new.

Back to Gallery